አንዳንድ በጣም ጠቃሚ እንዲሁም Official የቴሌግራም ቻናሎችን በጥቂቱ
Telegram News : ይህ official የቴሌግራም በቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
Durov's Channel : ይህ የቴሌግራም ዋና መስራች የሆነው የ Pavel Durov ቻናል ነው፡፡
Instant View Contest News : ስለ ቴሌግራም Instant View Template Contest (ውድድር) ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ
Volunteer Support : ይህ የ TSF (Telegram Support Force) Volunteers አካውንት ነው፡፡
Desktop and Android Themes Channel : ለ Android እና Desktop አዳዲስ Theme የሚቀርብበት ቻናሎች፡
Telegram Desktop : ስለ TDesktop አዳዲስ መረጃዎች ከ ዴቬሎፐሩ ይቀርብበታል
ISIS watch & STOP CA : በሽብርተኝነት እና ከልጆች ጥቃት ጋር በተያያዘ በየቀኑ ምን ያህል ቻናሎች በቴሌግራም እንደታገዱ መረጃ ያገኛሉ፡፡
Unigram ፡ ስለ Unigram ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ፡፡
✿ Telegram Usenames , Telegram Designers , BotNews , Telegram Passport
Contact me