ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአመቱ ውዱ ተከፋይ ሆኗል. . .
ፎርብስ ባወጣው አመታዊ ከፍተኛ ተከፋይ የሆኑ ወንድ የስፓርት ሰዎች ደረጃ መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከእግርኳስ ተጫዋቾች መካከል አንደኝነቱን ሲይዝ ሊዮኔል ሜሲ ሁለተኛ መሆን ችሏል።
ሮናልዶ ከአጠቃላይ ወንድ የስፓርት ሰዎች መካከል ደግሞ በቴኒስ ኮከቡ ሮጀር ፌደረር በ 1 ሚሊዮን ፓዎንድ ተቀድሞ ሁለተኛ ሆኖ መቀመጥ ችላል።